
የክፍለ ሃገር ወግ
“መደሰት የሚቻለው ራስን ሲቀበሉ ብቻ ነው።”

የክፍለ ሃገር ወግ
የአዲስ አበባን አጥር ተሻግረው፣ በትናንሽ የኢትዮጵያ ከተሞች ውስጥ የሚኖሩ የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪና ትራንስ ዜጎችን እውነተኛ የሕይወት ውጣ ውረድ፣ ጽናትና ማንነትን የመቀበል ጉዞ የሰነደ ድንቅ መጽሐፍ። ከባህር ዳር እስከ ድሬዳዋ፣ ከሐዋሳ እስከ ሻሸመኔ… በማኅበራዊ ጫናዎችና በፍርሃት ውስጥ አልፈው ራሳቸውን የወደዱ ውድ ተራኪዎችን ድምፅ ድምፅ አልባ ለሆኑት ሁሉ ጭላንጭል ይሆን ዘንድ በጥልቀት ይተርካል።
